Job Expired

company-logo

Production Supervisor

Enrich Agro Industry PLC

job-description-icon

Natural Science

Food Science

Legetafo

2 years

2 Positions

2023-08-23

to

2023-08-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Food Engineering

Food Process Engineering and Post Harvest Technology

Food Science

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ እና ሥራ ልምድ: ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በFood Science & Post Harvest Technology, Food Science Technology, Food Science & Nutrition, Food Engineering ወይም ተዛማች የትምህርት ዘርፎች ያላት/ያለው፣ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት/ያለው፡፡

  • ሰርቪስ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡፡

  • ብዛት: 2

የስራ ቦታ     ለገጣፎ

የማመልከቻ መመርያ

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ email: enrichagroindustryhr@gmail.com በመላክ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባለበት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ድርጅታችን በባለሙያ ዲሲፕሊን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡

Fields Of Study

Food Engineering

Food Process Engineering and Post Harvest Technology

Food Science