Job Expired
Marcia Surgical Center
Addis Ababa
2 years
1 Position
2023-08-22
to
2023-08-28
Nursing Science
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: አግባብነት ካለው የትምህርት ተቋም በነርሲንግ የትምህርት መስክ በድግሪ የመረቀ
የሥራ ልምድ: 2 (ሁለት ዓመት) እና ከዛ በላይ
አድራሻ: ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ ስ.ቁ 0115579490/8910
ምዝገባ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለ7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና ኮፒውን በመያዝ ማርሻ ቀዶ ጥገና ማዕከል 4ኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡
ማርሻ ቀዶ ጥገና ማዕከል
Fields Of Study
Nursing Science