Job Expired
The Klinkers Trading PLC (EKT Ceramics)
Addis Ababa
0 years
1 Position
2023-08-21
to
2023-08-28
Marketing & Salesmanship
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ ችሎታ: ዲግሪ እና ዜሮ (0) አመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
አመልካቶች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናው እና ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ፣ ሰአሊተ ምህረት አደባባይ ፊትለፊት ድራር ሞል ዘጠነኛ ፎቅ በመቅረብ ወይንም በኢሜል አድራሻችን theklinkersgm@gmail.com በኩል ማመልከት ትችላላቹ፡፡
ስልክ ቁጥር፡ +251 116 61 0160
Fields Of Study
Marketing & Salesmanship