Job Expired
Yonatan BT Furniture
Transportation & Logistics
Public 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years
4 Positions
2023-08-17
to
2023-08-24
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ፣ህዝብ አንድ መንጃ ፍቃድ ያለው ወይም ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
ብዛት፡ 4
ደሞዝ፡ በስምምነት
አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030/ 0995272727
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year