Job Expired
Federal Housing Corporation
Natural Science
Library Science
Addis Ababa
2 years - 4 years
1 Position
2023-06-13
to
2023-07-12
Library and museum studies
Full Time
Share
Job Description
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተገለጸ የሥራ መደብ ላይ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ
ላይብራሪያን |
የሥራ መደቡ ደረጃ
VI
ብዛት
1
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት ደረጃ እና የሥራ ልምድ
በላይብረሪ ሳይንስ በሌቭል \ የተመረቀ/ች ወይም በሌሻል 1 ከተመረቀች በኋላ 2 ዓመት የሠራች | ወይም በሌቭል 1 ከተመረቀ/ች በኋላ 4 ዓመት የሠራች
ማሣሰቢያ፡-
የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
ከሱማሌ፣ ከአፋር፣ ከጋምቤላ፣ ከቤንሻንጉል እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች መስፈርቱን አሟልተው ለሚመጡ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥራ ልምድ ለተጠየቀበት ቦታ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ እንዲሁም
በሌቭል ደረጃ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል/የምትችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬከቶሬት በሥራ
ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
Fields Of Study
Library and museum studies