Job Expired

company-logo

Welder

Yonatan BT Furniture

------

0 years - 1 years

2 Positions

2023-06-10

to

2023-06-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

General Mechanic/Industrial Technology

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች፡

  • አግባብ ካለው ቴክኒክና ሞያ/ኮሌጅ በብየዳ ሞያ በሌቭል 1፣2፣3 እና 4 የተመረቀ

  • የስራልምድ ቢኖረው ይመረጣል

  • ብዛት፡ 2

  • ደሞዝ፡ በስምምነት

  • ጾታ፡  ወንድ

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030/ +251911516843

Fields Of Study

General Mechanic/Industrial Technology