Job Expired
Waryt Wood Works
Business
Warehouse Management
Addis Ababa
2 years - 4 years
2 Positions
2023-06-05
to
2023-06-15
Procurement & supply management
Purchase & supply management
Full Time
Share
Job Description
ዋሪት የእንጨት ስራዎች የተለያዩ የእንጨት ስራ ውጤቶች በማምረት ላይ የሚገኘ ድርጅት ሲሆነ ከዚህ በታች ለተገለጸው የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መስረት
በንብረት አያያዝ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመርቀ/ች
ዲግሪ 2 አመት፣ ዲፕሎማ 4 አመት
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ከጨርቃ ጨርቅ ኢንስቲትዩት አጠገብ በሚገኘው ፋብሪካችን በመቅረብ መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ 0988990079
Fields Of Study
Procurement & supply management
Purchase & supply management