Job Expired
AHF International Import & Export Plc
Addis Ababa
0 years
30 Positions
2023-05-23
to
2023-05-30
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: ከ10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ያለው /ያላት መደበኛ የኮምፒውተር እውቀት ያለው /ያላት ቢሆን ይመረጣል
ብዛት: 30
የሥራ ቦታ: በአዲስ አበባ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ የማይመለስ የትምህርት መረጃ ፎቶ ኮፒ ይዘው በዋናው ቢሮ እስታድየም ከወጋገን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጎን አንበሳ ሕንፃ ቁጥር 2፤ 4ኛ ፎቅ በመምጣት ማመልከት ትችላለችሁ፡፡
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year