Job Expired
Enrich Agro Industry PLC
Business
Warehouse Management
Legetafo
0 years - 2 years
2 Positions
2023-05-17
to
2023-05-20
Accounting
Marketing Management
Management
Purchase & supply management
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ኢንሪች አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ፆታ፡ አይለይም
ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ ለገጣፎ
ሰርቪስ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡፡
ብዛት፡ 2
በቢ.ኤ ዲግሪ በስፕላይ ቼን ማኒጀመንት፣ ማኔጅመንት፣ አካውቲንግ ወይም ተዛማጅነት ያላቻው ዘርፎች ያለው/ያላት፡፡ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ተያያዥነት ባለው የሙያ ዘርፍ በደረጃ IV ያጠናቀቀ/ች፣ ብቃት ማረጋገጫ ያለው/ላት ከ2 አመት የስራ ልምድ ጋር
የ0 ዓመት የስራ ልምድ GPA (ከ2.70 በላይ)
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ email: enrichagroindustryhr@gmail.com በመላክ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባለበት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ድርጅታችን በባለሙያ ዲሲፕሊን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡
Fields Of Study
Accounting
Marketing Management
Management
Purchase & supply management