Job Expired
Gesund Cardiac and medical Center
Transportation & Logistics
Public 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years
2 Positions
2023-05-15
to
2023-05-25
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የት/ደረጃ: ከ10ኛ ክፍል በላይ
የሥራ ልምድ: 2 አመት
የመንጃ ፍቃድ አይነት: ህዝብ 1 ( ሶስተኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ )
ፆታ: ወንድ
ብዛት: 2 (ሁለት)
አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0116676269/ +251116676159
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year