Job Expired
OMEDAD PLC
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Dire Dawa
2 years
1 Position
2023-05-03
to
2023-05-11
Electro Mechanical Technology
Electricity
Full Time
Share
Job Description
የተምህርት ዝግጅት: ከታወቀ ዩንቨርስቲ /ኮሌጅ በኢሌክትሮ ሜካኒክስ (በቤትና የቢሮ ማሽኖች ጥገና) በዲፕሎማ/በሌቭል 4 የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሥራ ቦታ: ድሬዳዋ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ድሬዳዋ ባለው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በአካል በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ +251114669516/ 0114671622 መደወል ይቻላል።
Fields Of Study
Electro Mechanical Technology
Electricity