Job Expired

company-logo

Foreman

Ethiopian Engineering Corporation

Addis Ababa

8 years

1 Position

2023-03-29

to

2023-04-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Construction Technology & Management

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ:  ከታወቀ.ቴክኒክና፣ሞያ.ማሰልጠኛ..ተቋም..በኮንስትራክሽን..ማኔጅመንት ወይንም በተመሳሳይ መስክ ሌቭል 3 እና ከዛ በላይ የተመረቀ

  • የሥራ ልምድ: ከመንግስት.ወይንም ህጋዊ ከሆነ የግል ድርጅት 8 አመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (ሲኦሲ) እና የትምህርት መስረጃዎቻችሁን ይዛቹ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ስራዎች ኮርፖሬሽን- ኮንስትራክሽን ቢሮ ፤ገርጂ (ኢምፔርያል ፊት ለፊት የድሮ ዉሃ ልማት ህንፃ 3ተኛ ፎቅ በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ 0909776524 / 0910446168 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡

Fields Of Study

Construction Technology & Management