Job Expired
Industrial Parks Development Corporation
Addis Ababa
2 years - 4 years
2 Positions
2023-03-11
to
2023-03-16
Procurement & supply management
Marketing Management
Purchase & supply management
Contract
Share
Job Description
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ የትምህርት አይነት
ፕሮኪዩርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ፣ ማርኬቲንግ
የትምህርት ደረጃ
ቢ.ኤ.ኤም.ኤ
የሥራ ልምድ
ለዲግሪ 4 ዓመት
ሰኤምኤ 2 ዓመት
ደረጃ: 11
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት ለ 1 ዓመት
ማሳሰቢያ፣
የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን/Oneline/ ሲሆን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ በኦንላይን፡ ይሄን ይጫኑ • የምዝገባ ቀን : ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ፡፡
አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ኮንትራት የሆኑ ስራ መደቦች እንደ አስፈላጊነቱ የሚራዘም
የስራ ልምድ ከግል ተቋም ሲቀርብ ተገቢውን ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ይቀርባል፡፡
ስስክ ቁጥር፡-0118722420
Fields Of Study
Procurement & supply management
Marketing Management
Purchase & supply management