Job Expired
Ruh International Trading PLC
Sululta
1 years - 2 years
2 Positions
2023-01-16
to
2023-01-20
Applied Chemistry
Full Time
Share
Job Description
የት/ት ዝግጅት እና ደረጃ: በአፕላይድ ኬሚስትሪ ወይም ተዛማች የትምህርት መስክ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለዉ
የስራ ልምድ: 1 ለዲግሪ ወይም 2 ዓመት ለዲፕሎማ
ጾታ:ወንድ
ብዛት:2
ዕድሜ:ከ22 ዓመት በላይ
የስራ ቦታ:ሱሉልታ
አመልካቾች በሜክሲኮ ከላንድማርክ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘዉ ዋና መስሪያ ቤት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ዋናዉን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በአካል ቀርቦ ወይም በኢሜል፡ ruh_int20@yahoo.com በማመልከት መወዳደር ትችላላች። ለበለጠ መረጃ 0930100337/ 0930100339/ 0953857427 መደወል ይቻላል።
Fields Of Study
Applied Chemistry