Job Expired
Amhara Water Works Construction Enterprise
Transportation & Logistics
Operation Skill Driver
Bahir Dar
1 years
3 Positions
2023-01-12
to
2023-01-14
11th grade Junior Year
Contract
Birr 2758
Share
Job Description
የአማራ ዉሃ ስራወች ኮንስትራክሽንን ድርጅት ከዝህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ወስጥ ሰራተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መጠሪያ መደቡ፦ የትልቅ ክሬሸር ረዳት ኦፕሬተር ደረጃ 1
ብዛት፦3
ደመወዝ 2758 ብር
ቀጥታ ያለው የትምህርት ዝግጅት ፦ ቀላል መንጃ ፈቃድ ወይም የክሬሸር ኦፕሬተር ፈቃድ ያለው
ቀጥታ ልምድ፦በቀላል ክሬሸር ኦፕሬተር ረዳት ሆኖ የሰራ
በድሮው 11፣10፣9 ክፍል ያጠናቀቀ 0 አመት የስራ ልምድ እና በአሁኑ 8 ክፍል ያጠናቀቀ 1 አመት የስራ ልምድ ያለው
የስራ ቦታ ፦አጅማጫጫ 1 እና ርብ 2 ሰው
አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ በዋናው ም/ቤት ባህር ዳር ቢሮ ቁጥር 38 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።የፈተና ቀን ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጻል።
Fields Of Study
11th grade Junior Year