Job Expired
Entoto Beth Artisan
Hospitality
Hotels and Restaurants Services
Addis Ababa
5 years
6 Positions
2023-01-03
to
2023-01-17
Tourism and Hotel Management
Hotel Operation
Full Time
Share
Job Description
ዋና አስተናጋጆች/አስተናጋጆች የምግብ እና የመጠጥ አገልግሎትን በመስተንግዶ መሸጫ ወይም ክፍል ውስጥ ያስተዳድራሉ። ለደንበኛው ልምድ ተጠያቂ ናቸው። ዋና አስተናጋጆች/አስተናጋጆች እንደ እንግዶችን መቀበል፣ ማዘዝ፣ ምግቡን እና መጠጡን ማድረስ እና የፋይናንስ ግብይቶችን መቆጣጠር ያሉ ደንበኞችን የሚያካትቱ ሁሉንም ድርጊቶች ያስተባብራሉ።
ብዛት፡ 6 /ስድስት/
ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ቋንቋ: እንግሊዘኛ ቋንቋ የማንበብ፣ የመፃፍ እና የመናገር በቂ ችሎታ ያለው/ላት፣
ከሙያና ቴክኒክ ተቋም በደረጃ 4 ወይም በሰርተፍኬት በሆቴልና ቱሪዝም ማኔጅመንት፣በምግብና መጠጥ መስተንግዶ አገልግሎት የተመረቀ/ች እንዲሁም 5 አመት በሆቴል ኢንዱስትሪ የሠራ/ች
ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ፤ ቦሌ ሩዋንዳ ወንድማማቾች ስጋ ቤት ፊት ለፊት ያለው ቢሯችን ወይም በኢሜል፡ entotohr@gmail.com ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911198283 / 0963637763 ይደውሉ፡፡
Fields Of Study
Tourism and Hotel Management
Hotel Operation