Job Expired
Amen Clinics
------
2 years
1 Position
2022-12-29
to
2023-01-03
Laboratory Technician
Full Time
Share
Job Description
አሜን የህክምና አገልግሎት ኋ/የት/የግ/ማህበር ከዝህ በታች ባወጣው ክፍት የስራ መደብ ወስጥ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
የስራ መጠሪያ መደቡ ፦ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ፦በደርጃ 4 በላብራቶሪ ቴክኒሺያን ሙያ እና ከዚያ በላይ የተመረቀ /የተመረቀች/በሙያው የሰራ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፦2 አመት እና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያላቸው
ጾታ ፦አይለይም
ብዛት፦1
ደመወዝ ፦በስምምነት
አድራሻ፦ ባህር ዳር
አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አሜን የህክምና አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 26 ባአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ
Fields Of Study
Laboratory Technician