Job Expired

company-logo

Electrical Engineer

Addis Ababa University

job-description-icon

Engineering

Electrical Engineering and Computing

Addis Ababa

3 years - 5 years

1 Position

2022-11-30

to

2022-12-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Electrical Engineering

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የሥራ መደቡ የሚፈልገው የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ

  • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ተያያዥነት ባለው የትምህርት ዘርፍ ያለው/ያላት

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

  • 5/3 ዓመት

የተፈላጊው ሰው ብዛት: 1

የሥራ ክፍል: ግንባታ ፕሮጀክት ኮንትራት

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ለግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና 4 ኪሎ ለሚገኘው አብርሆት ቤተ መጻህፍት ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል::

አመስካቾቾ ስምዝ7ባ ሲመጡ ማቅረብ የሚmበቅባቸው ሰነዶች

  1. የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
  2. የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች መልቀቂያ ማቅረብ የሚችል
  3. ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ ኦፊሺያል ትራንስክሪብት ማቅረብ የሚችል
  4. በሰንጠረዡ ላይ ከተጠቀሰው አግባብ ያለው ተፈላጊ ችሎታ ውጪ የማንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  6. የምዝገባ ቦታ፡ - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ዋናው ግቢ(የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 01

ልዩ ጉዳች 

  1. ዖታ አይስይም
  2. ለተወዳዳሪዎች የፅሑፍ ፈተና፣ የተግባር ፈተና እና የቃለ መጠይቅ ፈተና ይሰጣል፡፡
  3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  4. የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ መጻህፍት

Fields Of Study

Electrical Engineering

Related Jobs

about 11 hours left

ATTA Trading PLC

Electrical Technician (Building Construction)

Electrician

time-icon

Full Time

3 yrs

10 Positions


Diploma or Certificate in Electrical Engineering, Electromechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Install, maintain, and repair electrical systems in buildings. - Perform wiring, conduit installation, and power distribution setup. - Coordinate with engineers, site supervisors, and construction teams to ensure project success. - Ensure compliance with safety regulations, electrical codes, and building standards. - Maintain records of inspections, repairs, and electrical installation.

Addis Ababa