Job Expired
Yonatan BT Furniture
Engineering
------
1 years
3 Positions
2022-11-25
to
2022-12-01
Architecture and design
Full Time
Share
Job Description
በአርክቴክቸር በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም በድራፍቲንግ በሌቭል የተመረቀ/ች
1 ዓመትና ከዚያ በላይ
በስምምነት
ፆታ አይለይም
ብዛት 03
አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ይችላለሉ +251112707030 ወይም+251911516843
Fields Of Study
Architecture and design