Job Expired
Public Service Employee's Transport Service Enterprise
Low and Medium Skilled Worker
Military Training
Addis Ababa
2 years - 4 years
2 Positions
2022-10-24
to
2022-10-28
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሠራተኞችን በቋሚነትና በኮንትራት ቅጥር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
መደቡ የሚፈልገው ተፈላጊ ችሎታ
10ኛ ከፍል ያጠናቀቀና 2 ዓመት የስራ ልምድ
9ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 3 ዓመት የስራ ልምድ
8ኛ ከፍል ያጠናቀቀና 4 ዓመት የስራ ልምድ
ደረጃ፡ III
ብዛት: 2
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እና ሰዓት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
የምዝገባ ቦታ :አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ሕንፃ የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ 4ኛ ፎቅ
አድራሻ: ኳስ ሜዳ እሸት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ ወይም ከመሳለሚያ ወደ ኳስ ሜዳ የሚወስደው መንገድ
አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ
ለበለጠ መረጃ : በስልክ ቁጥር 0112304002
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፐብሊክ ሰርቪስና
የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year