Job Expired

company-logo

Security Guard

Federal Housing Corporation

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Military Training

Addis Ababa

0 years

36 Positions

2022-08-16

to

2022-08-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተገለጹ የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል

ተፈሳጊ የትምህርት ዓይነት ደረጃ እና የሥራ ልምድ

  • 10ኛ ከፍል ያጠናቀቀ፣ የተሟላ የአቋም ብቃት ያለው፣ ዕድሜው ከ25 - 40 የሆነ ተያዥ ማቅረብ የሚችል

ልዩ ሙያ ስልጠና

  • የጥበቃ አልግሎት ሥልጠና ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

ብዛት: 36

እርከን: 5

የሥራ መደቡ ደረጃ: 3

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሣሰቢያ

  • የሥራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት
  • የሥራ ቦታ አዲስi አበባ

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥራ ልምድ ለተጠየቀበት ቦታ የሥነ-ምማባር ማረጋግ ማስረጃ በመያዝ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ የሚቀርበ የትም
ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ(COC) ማቅረብ የሚችልየምትችል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መቤት (የቀድሞው የ
የሥነምገባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሁብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬከቶሬት በሥራ ሰዓት በመኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

ፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year