Job Expired
Federal Housing Corporation
Engineering
Electrical Engineering and Computing
Addis Ababa
2 years - 4 years
1 Position
2022-08-16
to
2022-08-22
Electrical Engineering
Full Time
Share
Job Description
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተገለጹ የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል
ተፈሳጊ የትምህርት ዓይነት ደረጃ እና የሥራ ልምድ
ብዛት: 1
እርከን: 2
የሥራ መደቡ ደረጃ: 12
ማሣሰቢያ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥራ ልምድ ለተጠየቀበት ቦታ የሥነ-ምማባር ማረጋግ ማስረጃ በመያዝ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ የሚቀርበ የትም
ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ(COC) ማቅረብ የሚችልየምትችል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መቤት (የቀድሞው የ
የሥነምገባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሁብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬከቶሬት በሥራ ሰዓት በመኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
ፌዴራስ ቤቶች ኮርፖሬሽን
Fields Of Study
Electrical Engineering