Job Expired
Ethiopian Engineering Corporation
Low and Medium Skilled Worker
Service Industry Skilled Worker
Addis Ababa
2 years
1 Position
2022-08-05
to
2022-08-10
TVET
Full Time
Share
Job Description
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ዘርፍ በመንገድ፣ ድልድይና ማሳለጫ፣ ኤርፊልድ፣ ፖርት፣ባቡር፣ ተርሚናልና ተዛማጅ የመሠረተ ልማት ግንባታ መስክ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት በመስጠት የካበተ ልምድ ያለው የመንግስት ልማት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀስው የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡
ደመወዝ: በኮርፖሬሽኑ ስኬል መሠረት
Education Level
Experience
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡
አድራሻ፣ ስስክ ቁፕር 011 8549078 7.9.ቁ 41726
በኢትዮጵያ (ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐር ቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Fields Of Study
TVET
Related Jobs
5 days left
Lion Security Service PLC
Cook Assistant
Cook
Full Time
2 yrs
1 Position
about 6 hours left
AGBG plc
Cleaning and Delivery
Cleaner
Full Time
2 yrs
1 Position
about 6 hours left
AGBG plc
Tire Department Coordinator/Tayer Man
Coordinator
Full Time
0 yrs
1 Position
1 day left
Gesund Cardiac and medical Center
Janitor
Janitor
Full Time
1 yrs
4 Positions
2 days left
Bole Sub-city Oda General Secondary School
Photocopy Service Worker
File Clerk
Full Time
0 yrs
1 Position
2 days left
Bole Sub-city Oda General Secondary School
Postal Worker
Post Man
Full Time
0 yrs
1 Position