Job Expired
Ethiopian Engineering Corporation
Engineering
Hydraulic Engineering
Addis Ababa
4 years
1 Position
2022-06-08
to
2022-06-15
Hydraulic and Water Resources Engineering
Full Time
Share
Job Description
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ዘርፍ በመንገድ፣ ድልድይና ማሳለጫ፣ ኤርፊልድ፣ ፖርት፣ ባቡር፣ ተርሚናልና ተዛማጅ የመሠረተ ልማት ግንባታ መስክ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት በመስጠት የካበተ ልምድ ያለው የመንግስት ልማት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ደመወዝ፣ በኮርፖሬሽኑ ስኬል መሠረት
Required Qualification: BSC in civil engineering/Hydraulic or Related field
Overall Experience: Minimum of 4 years Experience as Junior Hydraulic Engineer/Hydrologist on Road Design.
Place of Work: Project
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የቅምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባeት አስር ተከታታይ ቀናት
ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር 0 8549078 ፖ.ሣ.ቁ 41726
Fields Of Study
Hydraulic and Water Resources Engineering