Job Expired

company-logo

Senior Painter

GM Furniture S.C

job-description-icon

Engineering

Vocational

Addis Ababa

4 years

3 Positions

2022-05-31

to

2022-06-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Elementary School

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡ 6ኛ/8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በእንጨት ውጤቶች ቀለም ቅብ ላይ በሙያው ለ4 ዓመትና በላይ የሠራ፡፡
  • ብዛት: 3

ደመወዝ፡ ማራኪ ሆኖ በተጨማሪም የተለያየ ጥቅማጥቅምና ሰርቪስ፡፡

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቦሌ ኦሎምፒያ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት ወይም ፒያሳ /ኤልያና ሞል ፊት ለፊት/ ወይም ቄራ/በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • አድራሻ፡- ዋና መ/ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ( F 011- 387 02 06 ወይም 0118391580


Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Elementary School