Job Expired
Ethiopian Engineering Corporation
Engineering
Structural Engineering
Addis Ababa
6 years - 8 years
1 Position
2022-05-23
to
2022-06-02
Civil Engineering
Contract
Share
Job Description
Place of Work:Project
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው የዘርፍ ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር 0118549078 ፖ.ሣ.ቁ 41726
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎ ች ኮርፖሬሽን
Fields Of Study
Civil Engineering