ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ደረጃ: XII
ብዛት; 01
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪና ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ጂኦግራፊ፣ ሕብረተሰብ ሳያንስ፤
የሥራ ልምድ: 6 ዓመት
የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
ተጨማሪ መስፈርት: መሠረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
ማሳሰቢያ ፣
- የመመዝገቢያ ቀን ፣ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6/ስድስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ ተራ ቁጥር 1 ኮምቦልቻ እና አሶሳ፣ ተራ ቁ. 5 ደቡብ ማስተባበሪያ (ሻሸመኔ) እንዲሁም ተ.ቁጥር 2፣3 እና 4፣6 እና 7 ዋናው መ/ቤት የሰው
- ሀብት አስተዳደር ልማት ቢሮ ነው፡፡
- ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና ከ6 ወር ያልበለጠ ወቅታዊ የሆነ የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ የሚቀርብባቸው መሆን አለባቸው፡፡ እንዲሁም በአካባቢ የሥራ ቋንቋ የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በትርጉም ተዘጋጅቶ ማቅረብ አለባቸው።
- የፈተና ጊዜ - ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0111- 56-90- 69 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር