Job Expired
Muley Addisu Import and Export Company
Business
Materials Management
Addis Ababa
2 years
1 Position
2022-03-07
to
2022-03-18
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ከዚህ በላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡– ቦሌ ወሎ ሰፈር አደባባይ ጋራድ ሲቲ ሞል 8ተኛ ፎቅ ላይ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡