Job Expired
Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Addis Ababa
1 years
2 Positions
2022-03-03
to
2022-03-07
Full Time
Share
Job Description
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ያሥሪ ደረጃ: 4
ተፈላጊ የሰው ሃይል ብዛት: 2
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የሞያ ደረጃ በቧንቧ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሠለጠነ/ች ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሠለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
ያስራ ልምድ: 1 ዓመት የሠራ/ች
ያስራ ቦታ: ቃሊቲ የየብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት