Job Expired

company-logo

Junior Load Master & Patrol Control Officer

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

Transportation Management

Addis Ababa

0 years

1 Position

2022-03-03

to

2022-03-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 8316

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:የመጀመሪያ ዲግሪ በትራንስፖርት በማኔጅመንት/ በማርኬቲንግ/ በማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በቢዝነስ ማኔጅመንት /በትራንስፖርት ኦፕሬሽን/ ሆኖ/ሆና የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
  • የስራ ልምድ: 0 ዓመት የሰራ/ች

በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፣

ደመወዝ: 8316

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

How to Apply

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • የሥራ ልምድ የሚቆጠረው ከተጠየቀው የትምህርት ዝግጅት በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፣
  • መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካችች ከጀረጃ 1 እስከ 3 ያሉ የሥራ መደቦች እና ዐ ዓመት የሥራ ልምድ በሚጠይቁ መደቦች ላይ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • እንዲሁም ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሥራ መደቦች ላይ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሠው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 2ዐ4 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
  • የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት የሠው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገለግሎት መምሪያ
  • ስልክ ቁጥር ፡- 011-8883255 ፣ 011-4400308


Related Jobs

7 days left

Abbahawa Trading PLC

Dispatch Facilitator

Dispatch Officer

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

1 Position


Degree or Diploma in Accounting, Economics, Transport Management, Automotive, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa