Job Expired

company-logo

Mail Motorist

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

Addis Ababa

1 years

2 Positions

2022-03-03

to

2022-03-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 4083

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 1ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሠለጠነ/ች
  • የስራ ልምድ: 1 ዓመት የሠራ/ች
  • በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፣
  • ተፈላጊ የሠው ኃይል ብዛት: 02

ደመወዝ: 4083

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

How to Apply

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • የሥራ ልምድ የሚቆጠረው ከተጠየቀው የትምህርት ዝግጅት በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፣
  • መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካችች ከጀረጃ 1 እስከ 3 ያሉ የሥራ መደቦች እና ዐ ዓመት የሥራ ልምድ በሚጠይቁ መደቦች ላይ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • እንዲሁም ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሥራ መደቦች ላይ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሠው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 2ዐ4 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
  • የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት የሠው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገለግሎት መምሪያ
  • ስልክ ቁጥር ፡- 011-8883255 ፣ 011-4400308


Related Jobs

8 days left

Edge Communication Technology PLC

Motorcycle Driver

Motorist

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


A Valid Motorcycle Driving License with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Transport and deliver documents, packages, and materials between company offices, banks, government institutions, and clients - Ensure timely and secure delivery of important company documents - Handle urgent tasks efficiently while maintaining professionalism

Addis Ababa