Job Expired

company-logo

Mixer, Truck Driver

AYAT Share Company

job-description-icon

Transportation & Logistics

Old 4th Grade

Addis Ababa

3 years

45 Positions

2022-01-06

to

2022-01-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 5745

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቀድሞው 4ኛ፣5ኛ ወይም በአዲሱ መንጃ ፍቃድ ደረቅ 3 እና ከዚያ በላይ ያለው እና በሙያው በሚክሰር ትራክ ላይ ከ3 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ኖሮት/ት በተጨማሪም የመካኒክ እውቀት ያለው
  • ብዛት:45

ደመወዝ:5,745.00

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣

የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)

አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡ አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 8 54 71 99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

አያት አክሲዮን ማህበር