Job Expired

company-logo

Concrete Batching Plant Operator

AYAT Share Company

job-description-icon

Engineering

Process Engineering

Addis Ababa

3 years - 6 years

5 Positions

2022-01-06

to

2022-01-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 8938

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና፤ በጀነራል መካኒክ፣ በአዉቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ወይም በኮምፒተር ኢንጅነሪነግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በጂነራል መካኒክ፣ በአዉቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ፣ በኤሌክትሪሽያን አድቫንስድ ዲፕሎማ /ሊቭል 4/ ኖሮት/ራት በሬዲ ሚከስ ኮንክሪት አቅራቢዎች ድርጅቶች /ፕሮጀክቶች 3/6ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ሰራች  በተጨማሪም በባችንግ ፕላንት አዉቶሞሽን ሲስተም ላይ የስራ/ች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ስልጠና ወይም ኮምፒውተር ኦፕሬት ማድረግ ችሎታ ያለዉ/ላት
  • ብዛት:5

ደመወዝ: 8,938.00

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣

የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)

አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡ አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 8 54 71 99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

አያት አክሲዮን ማህበር