Job Expired
Public Service Employee's Transport Service Enterprise
Business
Human Resource Administration
Addis Ababa
4 years - 6 years
1 Position
2021-12-31
to
2022-01-05
Full Time
Share
Job Description
ተብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል:: አለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የቅጥር : ቋሚ
ደረጃ; 13
የቅጥር ብዛት: 1
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በማኔጅመንት፣ በስው ሀብት ሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና በመሳሰሉት ቢ.ኤኤም.ኤ ዲግሪ
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 6/4 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ ለሁለት ዓመት በተመጣጣኝ ኃላፊነት የስራ /ች
ልዩ ስልጠና: -
ማሳሰቢያ፡-
ስበስበ መረጃ በስልክ ቁጥር 011515-40-49
የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት