Job Expired

company-logo

Auto Technician

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Engineering

Automotive Engineering

Addis Ababa

2 years - 4 years

1 Position

2021-12-31

to

2022-01-05

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

ተብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል:: አለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የቅጥር : ቋሚ

ደረጃ; 9

የቅጥር ብዛት: 1

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በአውቶ ኤሌክትሪሲቲ በቀድሞ 12+2፣በአዲሱ 10+3/ሌቭል IV ኤሌክቲሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም አውቶሞቲቪ ቴክኖሎጅ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያጠናቀቀ/ች

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 4/2 ዓመት

ልዩ ስልጠና: -

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡-

  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡20 ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡ ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 33
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ፤
  • ሰውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
  • ኣመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል።
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

ስበስበ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

Related Jobs

about 1 year left

AM Business & Investment Group

Vehicle Assembly Manager

Manager

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


MSc or BSc Degree in Automotive or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Manages, motivates, and leads production employees to ensure production requirements are met within quality standards - Supervise the car assembly

Addis Ababa