Job Expired

company-logo

Sanitary Technician

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

Addis Ababa

2 years

1 Position

2021-12-09

to

2021-12-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Birr 8316

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የሙያ ደረጃ IV/10+3 በጀነራል መካኒክስ ሙያ፣ በሕንጻ ምህንድስና በኤሌክትሪክ ሲቲ፣ በቧንቧና በህንጻ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ና ሌቭል IV COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
  • የሥራ ልምድ: 2 ዓመት የሰራ/ች
  • በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡

ደመወዝ: 8,316.00

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

ማሳሰቢያ፡

  • የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም CV ከሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ለገሀር ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት አዲሱ ህንጻ 11ኛ ፎቅ የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
  • ስልክ ቁጥር 0115151908