Job Expired

company-logo

Archive Clerk

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Clerical Support

Addis Ababa

0 years

2 Positions

2021-11-30

to

2021-12-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 4083

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: የሞያ ደረጃ IV /የኮሌጅ ዲኘሎማ በኢንፎርሜሽንና ላይብረሪ ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ሆና ሌቭል IV የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
  • ብዛት: 2
  • በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

ደመወዝ: 4,083.00

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

ማሳሰቢያ

  • የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ድህረገጽ በመግባት others ከሚለው ውስጥ Vacant portal የሚለውን በመጫን For External candidate የሚለውን በመምረጥ ወይንም፡- በአድራሻ online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

ስልክ ቁጥር 011 515 19 08