Job Expired

company-logo

Gender, Children's & Youth Officer

Chemical Industry Corporation

job-description-icon

Social Science

Social Development

Sheka

4 years - 8 years

1 Position

2021-12-01

to

2021-12-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 8618

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ቢኤ፣ ሌቭል 4፣3 ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ጋር
  • የትምህርትና የሙያ ዓይነት: በማሕበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 4/6/8 ዓመት

ደመወዝ:8,618.00

የሥራ ቦታ: ጎማ ዛፍ ልማትና ምርት ፕሮጀክት/ቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ-አዲሱ ብርሃን ቀበሌ

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ህንፃ ወደ ውስጥ 2ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬት የሰው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ
  • የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፤
  • ከፍ ብሎ ከተጠየቀው መስፈርት በላይ ያላቸው ባለሙያዎች ማመልከት ይችላሉ
  • አመልካቾች አሁን ያሉበትን የሥራ ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37 ወይም ዐ116 62 43 26

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ