Job Expired

company-logo

Heavy Truck Driver

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

5th Grade Drivers License

Addis Ababa

6 years

20 Positions

2021-11-22

to

2021-12-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 10121

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የሥራ ልምድ: 6 ዓመት በሙያው የሠራ/ች
  • ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 50
  • በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል

ደመወዝ: 10121

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

How to Apply

  • መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 204 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ
  • ስልክ ቁጥር፡- 0118883255 / 0114400308

Related Jobs

24 days left

Holland Dairy PLC

Reach Truck Operator

Truck Driver

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


Experience operating reach trucks in a warehouse environment Duties & Responsibilites: - Operate reach trucks safely and efficiently to transport goods to designated locations within the warehouse - Perform pre-operational checks and routine maintenance on equipment to ensure optimal performance and safety - Manage inventory by accurately scanning products and maintaining accurate stock levels - Collaborate with warehouse management to optimize storage space and improve operational efficiency

Bishoftu