Job Expired
Horizon Plantations
Business
Economics Management
Adama
8 years
Position
2021-11-08
to
2021-11-12
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ / በማኔጅመንት / በኢኮኖሚክስ / በኢንዱስትሪያል ምህንድስና / በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ መጀመሪያ ዲግሪና የ8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 አመት በኃላፊነት የሰራ/ች
የሥራ ቦታ: አዳማ
የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በድርጅታችን ፐርሶኔልና ስልጠና ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ከዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ወደ ብሄረ ጽጌ መናፈሻ በሚወስደው መንገድ ወይም ከሙለጌ ህንፃ ቀጥሎ ባለው መንግድ ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር 0114707401 / 0114401239
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር