Job Expired
Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Addis Ababa
1 years
10 Positions
2021-10-29
to
2021-11-09
Full Time
Share
Job Description
ደመወዝ የየብስ ላይ ዕረፍት ሲሆኑ: 2,545.00 ብር
ደመወዝ በመርከብ ላይ ሲመደቡ: 545 ዶላር
የሥራ ቦታ: መርከብ ላይ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ 11ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ 011 551 82 80
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት