Job Expired
Cosmar East Africa Business Share Company
Transportation & Logistics
Dry 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years
2 Positions
2021-10-14
to
2021-10-18
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ: ከአዲስ አበባ ወደ ተለያዩ የሃገራችን ከተሞች ምርት ማድረስ
ደሞዝ : – በስምምነት ሆኖ ማራኪ እና ማበረታቻ ያለው
ማብራሪያ፡- መስፈርቱን አሟልቶ ለስራ የተመረጠ ሰራተኛ ዋስትና ማቅረብ ግዴታ አለበት
አድራሻችን፡ ከመገናኛ ወደ ሜታ በሚወስደው መንገድ ሜታ ፊት ለፊት ሙለጌ ቡና ማቀነባበሪያ ጎን ባለው የድርጅቱ ግቢ በአካል በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ : 0116450627/ 0116671057