Job Expired
Commercial Bank of Ethiopia
Business
Secretarial, Admin and Clerical
Debre Birhan,Ambo,Metu,Gondar,Debre Markos,Jimma,Assela,Jijiga,Adama,Nekemte,Bahir Dar,Wolaita Sodo
1 years
Position
2021-10-14
to
2021-10-26
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ: በባንኩ ሥር ላሉ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች
መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በባንኩ የስራ ማመልከቻ ድህረ ገፅ በመግባት እንድታመለክቱ እና የተጠየቀውን የትምህርት ማስረጃ፡ የስምንተኛ ክፍል ሰርተፊኬት እና የስራ ልምድ እንድታያይዙ እንገልፃለን፡፡ ሆኖም ግን ባንኩ ስራውን የመሰረዝ ወይም ሌላ አማራጭ የመጠቀም መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስካን አድርጋችሁ የምታያይዟቸውን መስረጃዎች በpdf ወይም በdocx ሆኖ የአንዱ ማስረጃ ከ2 MB መብለጥ የለበትም:: በተጨማሪም ሰኔ 01 ቀን 2013 ዓ.ም. በወጣዉ የስራ ማስታወቂያ ላይ ያመለከታችሁ አሁን በወጣዉ የስራ ማስታወቂያ ላይ ደግሞ ማመልከት አይጠበቅባቹም፡፡ አመልካቾች እንዴት ማመልከት እንዳለባችሁ የሚያሳይ መመሪያ ባንኩ ድህረ ገፅ ወይንም በባንኩ የቴሌግራም ቻናል (Commercial Bank of Ethiopia – Official) ላይ የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Related Jobs
3 days left
Rapha Physiotherapy Center
Receptionist
Receptionist
Full Time
0 yrs
1 Position
24 days left
Ahununu Trading PLC
Messenger
Messenger
Full Time
0 - 1 yrs
3 Positions
about 11 hours left
Dashen Bank
Secretary
Secretary
Full Time
3 yrs
1 Position
about 11 hours left
Fountain International Trading
Secretary
Secretary
Full Time
0 - 1 yrs
1 Position
about 11 hours left
Zenebe Ferew Real State Development
Secretary
Secretary
Full Time
2 yrs
1 Position
about 11 hours left
United Nations Economic Commission for Africa (UNECA)
Staff Assistant
Assistant
Full Time
5 yrs
1 Position