Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማቴሪያል ማኔጅመንት በሎጅስቲክ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት በግዥና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ በአካውንቲግ ወይም በፋይናንስ 2ኛ ደግሪ 7 ዓመት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች ወይም በባችለር ድግሪ 9 ከዚህ ውስጥ 5 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች
ደመወዝና ጥቅማጥቅም: ደሞዝ 31,285.00 የኃላፊነት አበል 5,000
How to Apply
- የምዝገባ ቀን፡ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የምዝገባ ቦታ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ፣
- የምዝገባ ጊዜ ከ02/02/2014-9/2/2014 ዓ.ም
ማሳሰቢያ፡ አመልከች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 0118547199 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡