Job Expired

company-logo

Road Traffic Safety & Insurance Officer

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

Transportation Management

Addis Ababa

0 years - 2 years

Position

2021-10-12

to

2021-10-19

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 6420

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በማኔጅመንት፣በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣በኢኮኖሚክስ፣በሰው ሀብት አስተዳደርና በመሳሰሉት ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 2/0 ዓመት
  • ምርመራ:ሰሜን ቅርንጫፍ

ደመወዝ: 6,420

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡20 ሰዓት ብቻ፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡-ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤
  • በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡
  • የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት


Related Jobs

7 days left

Abbahawa Trading PLC

Dispatch Facilitator

Dispatch Officer

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

1 Position


Degree or Diploma in Accounting, Economics, Transport Management, Automotive, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa