Job Expired

company-logo

Pathologist

Chemical Industry Corporation

job-description-icon

Health Care

Internal Medicine

Adami Tullu

4 years - 6 years

Position

2021-10-12

to

2021-10-21

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 12950

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ፣ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በበሽታዎች ጥናት ወይም ተዛማጅ የትምህርት አይነቶች
  • የሥራ ልምድ: በሙያው 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡- 100% ሕክምና፣ ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

ደመወዝ: 12,950.00

የሥራ ቦታ : አዳሚ ቱሉ

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ ቀናት፣
  • አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-662-46-56 አዲስ አበባ ወይም 046-441-91-64 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ /247 ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 046 441 91 63፡፡