Job Expired
GM Furniture S.C
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Addis Ababa
4 years
Position
2021-10-04
to
2021-10-12
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በብየዳ ወይም በጄኔራል መካኒክ በዲፕሎማ የተመረቀና በሙያው 4 ዓመትና በላይ የሠራ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቦሌ ኦሎምፒያ ግሪክ ት/ቤት አጠገብ ወይም ፒያሳ ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ አርባምጭ ዓሳ ቤት ጎን ወይም ጉርድ ሾላ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም መገርሳ ባቱ ሆቴል አጠገብ Tel. 0935986033 / 0113870206