Job Expired

company-logo

Executive Secretary

Ethiopian Health Insurance Agency

job-description-icon

Business

Secretarial, Admin and Clerical

Assosa,Gondar

4 years

1 Position

2021-09-22

to

2021-10-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ በቅጥር ማስያዝ ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተገለፀውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

ተፈላጊ ችሌታ

  •  የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣አይሲቲ፣ አይቲ፤ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አይቲ ስፖርት ሰርቪስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፤ አይሲቲ ስፖርት ሰርቪስ፣ ሴክሬታሪ ቴከኖሎጂ፤ ኮምፒዩተራይዝድ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታከትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን፤ አድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴከኖሎጂ፤ አድሚንስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ቴከኖሎጂ/ሲስተም እና ኦፊስ ማናጅመንት፣ እድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት፤ ቴከኖሎጂ ሲስተም/ ኦፊስ አድሚንስትሬሽን፤ አድሚንስትሬሽን ኤንድ ኦፊስ ሲስተም፤ ኢንፎርሜሽን ቴከኖሎጂ አሲስታንት፤ ዳታ ቤዝ አድሚንስትሬሽን፤ ሃርድዌርናኔትዎርከሰርቪስ፤ አድሚንስትሬቲቭና ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክ ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ COC ና

የስራ ደረጃ : IX

የስራ ልምድ :4 ዓመት 

ብዛት : አንድ

ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ : ጎንደር ፣  አሶሳ

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡-

  • መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትመህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናል ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ0 ተከታታይ የሥራ
  • ቀናት ሆኖ ለዋናው መ/ቤት የወጡት ክፍት የሥራ መደቦች ምዝገባው በዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 እንደዚሁም በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የወጡት የሥራ መደቦች በየቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሰው ሀብት አስተዳደርናልማት ከፍል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 
  • ፆታ አይለይም
  • ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ
  • የምዝገባ ሰዓት በመደበኛ የመንግሥት የሥራ ሰዓት
  • የፈተና ጊዜና ቦታ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በውስጥ ሰሌዳ ይገል..
  •  በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ለሚድል ሌቭል ቲቪቲ ፕሮግራም ማለትም፡- 10 : 10:2103ዓመትዓብs.
  • ሥልጠና ያጠናቀቀ/ች/ የብቃት ማስረጃ COC ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  • የዋናው መ/ቤት አድራሻ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ቡና ኢንተርናሸናል ባንስ አጠገብ ያለው ዳማ ሀውስ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806
  •  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር  0115576736 መጠቀም ይቻላል፡፡

 ኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጅንሲ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት

Related Jobs

5 days left

Rema Construction

Office Administration and Clerical Specialist

Administration Officer

time-icon

Contract

2 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Office Administration or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 4 hours left

Heal Venture Medical and Surgical Center

Office Assistant

Office Assistant

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


BA Degree in Office Administration or Completion of High School Diploma with relevant work experience

Addis Ababa

about 4 hours left

Hilina Enriched Foods PLC

Receptionist & Secretary

Receptionist

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Diploma in Secretarial Science and Office Management, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Provide excellent customer service to visitors and direct them to the designated personnel - Produce and distribute daily, weekly and monthly attendance reports - Deliver assistance on different HR functions

Addis Ababa

about 4 hours left

Digaf Microfinance Institution

Executive Secretary to the CEO Office

Secretary

time-icon

Full Time

1 - 3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Secretarial Science, Management, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Manage the CEO's calendar, scheduleVmeetings, and coordinate appointments - Prepare correspondence, reports, and presentations for the CEO. - Facilitate communication between the CEO and various stakeholders

Addis Ababa

about 4 hours left

Sengatera Traders Union SC

Senior Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

2 - 4 yrs

1 Position


Bachelor's Degree or Diploma in Secretarial Science or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

1 day left

Ovid Trade House

Office Assistant II

Office Assistant

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Secretarial Science, Office Management or in a related field of study with relevant work experience, out of which 1 year in the specified position

Addis Ababa