Job Expired

company-logo

Human Resource Management and Development Team Leader

Ethiopian Health Insurance Agency

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Sebeta,Hosaena,Semera

7 years

1 Position

2021-09-22

to

2021-10-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ በቅጥር ማስያዝ ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተገለፀውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

ተፈላጊ ችሌታ

  • ፐብሊክ ማኔጀመንት፤ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፤ የትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር ትምህርት አስተዳደር፤ ፐርሶኔል ማኔጀመንት፤ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፣ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ሊደርሽ /አመራር፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሳይንስ፣ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት ፣ ዴቨሎፕመንታል አድሚኒስትሬሽን፣ ኦርጋናይዜሽናልማኔጅመንት፤ የአስተዳደር ልማት ጥናት፤ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፤ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፤የሰው ሃይል ልማት አስተዳደር፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ማኔጅመንት፣ የህዝብ አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካ ሳይንስ፣ የሰው ሀብት ሥራአመራር የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ደረጃ : XIII

የስራ ልምድ : 7 ዓመት

ብዛት : በቅርንጫፉ አንድ  አንድ

ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ : ሆሳዕና፣ ሰበታ፣ሠመራ

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡-

  • መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትመህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናል ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ0 ተከታታይ የሥራ
  • ቀናት ሆኖ ለዋናው መ/ቤት የወጡት ክፍት የሥራ መደቦች ምዝገባው በዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 እንደዚሁም በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የወጡት የሥራ መደቦች በየቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሰው ሀብት አስተዳደርናልማት ከፍል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 
  • ፆታ አይለይም
  • ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ
  • የምዝገባ ሰዓት በመደበኛ የመንግሥት የሥራ ሰዓት
  • የፈተና ጊዜና ቦታ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በውስጥ ሰሌዳ ይገል..
  •  በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ለሚድል ሌቭል ቲቪቲ ፕሮግራም ማለትም፡- 10 : 10:2103ዓመትዓብs.
  • ሥልጠና ያጠናቀቀ/ች/ የብቃት ማስረጃ COC ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  • የዋናው መ/ቤት አድራሻ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ቡና ኢንተርናሸናል ባንስ አጠገብ ያለው ዳማ ሀውስ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806
  •  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115576736 መጠቀም ይቻላል፡፡

 ኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጅንሲ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት