Job Expired

company-logo

Leader of the Health Insurance, Registration and Contribution Team

Ethiopian Health Insurance Agency

job-description-icon

Social Science

Sociology

Assosa,Gambela,Semera

4 years

3 Positions

2021-09-21

to

2021-10-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ በቅጥር ማስያዝ ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተገለፀውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡
ተፈላጊ ችሌታ

  • በኢኮኖሚክስ፣ ስታስቲክስ፣ በሶሾሎጂ፡ ሶሻል ኘሮቴክሽን ፡ ሥራ አመራር 4 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪና

የስራ ደረጃ : XIV

የስራ ልምድ :9 ዓመት
ብዛት : በየቅርንጫፉ አንድ አንድ
ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ : ሰመራ፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡-

  • መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትመህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናል ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ0 ተከታታይ የሥራ
  • ቀናት ሆኖ ለዋናው መ/ቤት የወጡት ክፍት የሥራ መደቦች ምዝገባው በዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 እንደዚሁም በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የወጡት የሥራ መደቦች በየቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሰው ሀብት አስተዳደርናልማት ከፍል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 
  • ፆታ አይለይም
  • ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ
  • የምዝገባ ሰዓት በመደበኛ የመንግሥት የሥራ ሰዓት
  • የፈተና ጊዜና ቦታ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በውስጥ ሰሌዳ ይገል..
  •  በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ለሚድል ሌቭል ቲቪቲ ፕሮግራም ማለትም፡- 10 : 10:2103ዓመትዓብs.
  • ሥልጠና ያጠናቀቀ/ች/ የብቃት ማስረጃ COC ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  • የዋናው መ/ቤት አድራሻ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ቡና ኢንተርናሸናል ባንስ አጠገብ ያለው ዳማ ሀውስ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806
  •  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 01-5-57-67-36 መጠቀም ይቻላል፡፡

 ኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጅንሲ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት